አንድ የታክሲ ድርጅቶችን እና የታሸገ ውሃ የቴሌቪዥን እና የራዲዮ ማስታወቂያ ታገደ

አንድ የታክሲ ድርጅቶችን እና የታሸገ ውሃ የቴሌቪዥን እና የራዲዮ ማስታወቂያ ታገደ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና የንግድ ውድድርና ሸማቾች ጥበቃ ባለሥልጣን ኅብረተሰቡን ያሳስታሉ፣ የንግድ ዕቃዉን በአሳሳች መንገድ ገልጸዋል ያላቸውን ኹለት ለታክሲ አገልግሎት ድርጅቶችን እና የአንድ የታሸገ ውሃ የቴሌቪዥን እና የራዲዮ ማስታወቂያ ማገዱን ይፋ አድርጓል።

ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ከአዋጅ 816/2006 ጋር የማይጣጣሙ ማስታወቂያዎችን ከ40 ጊዜ በላይ መከታተሉን ጠቁሞ፤ በዛ መሠረት መቶ በመቶ ከሚያመርቱት ምርት ጋር የማይጣጣሙ ድርጅት ማስታወቂያዎችን እንዳገደ አስታውቋል።

ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ በስድስት ወራት የተጠቀሱትን ሦስት አምራች ድርጅቶች ማስታወቂያ ከማገዱ ባሻገር፤  ሁለት ድርጅቶችም በተመሳሳይ ጉዳያቸው በምርመራ ላይ እንደሚገኝ ገልጿል።

LEAVE A REPLY