ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሁለተኛ ዙር 40/60 ዕጣ የወጣባቸውን ቤቶች ከነገ ጀምሮ እንደሚያስረክብ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።
በአፈፃፀማቸው የተሻለ ደረጃ ላይ የሚገኙ ቤቶች ቁልፍ ለባለ ዕድለኞች እንደሚሰጥ የገለጸው የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በየቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱ በሚያወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት የቤቶቹን ቁልፍ ለባለ ዕድለኞች ርክክብ እንደሚያካሂድ ገልጿል።
በዚህ መሠረት ቁልፍ የሚረከቡ ዕድለኞች የቤቱን ቀሪ ፊንሺንግ ሥራ ማካሄድ እንደሚችሉም ከተማ አስተዳደሩ ማረጋገጫ ሰጥቷል።የምትችሉ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ገልጿል።