የትግራይ ዲሞክራሲ ፖርቲ (ትዴፓ) አመራሮች ለመዝመት ዝግጁ መሆናቸውን ገለፁ

የትግራይ ዲሞክራሲ ፖርቲ (ትዴፓ) አመራሮች ለመዝመት ዝግጁ መሆናቸውን ገለፁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜናየትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) አመራሮች ወደ ግንባር ዘምተው አገር ለማዳን እንደሚሰሩ ገለፁ፡፡

ፓርቲው ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጠ ሲሆን የፓርቲው ሊቀ መንበር አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር) አገራችን ከሀዲው ሕወሓት ከውጭ ኃይሎች ጋር በመተባበር የከፈተባትን ጦርነት አሸንፋ ነፃነቷን እንድታስቀጥል የሚጠበቅብንን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ ነን ብለዋል።

LEAVE A REPLY