ጋዜጠኛ መዓዛ መሀመድ ተፈታለች

ጋዜጠኛ መዓዛ መሀመድ ተፈታለች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሮሀ ቲቪ የተባለው የዩቲዩብ ገጽ መስራች የሆነችው ጋዜጠኛ መዓዛ መሀመድ ለጥያቄ ትፈለጊያለሽ ተብላ ታህሳስ 2 ቀን 2014 ዓ.ም. ጠዋት ከመኖሪያ ቤቷ እንደተወሰደች የሚታወስ ሲሆነ ጋዜጠኛ ታምራት ነገራን ጨምሮ የተለያዩ ግለሰቦች ጋዜጠኞች መንግስት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዳሰረ ይታወቃል።

ጋዜጠኛ መአዛ ዘሬ መለቀቋ ኢትዮጵያ ነገ አረጋግጧል
ከእዚህ ቀደም በአባይ ሚድያ የምትሰራ የነበረችው ጋዜጠኛዋ በቅርቡ በራሷ ከከፈተችው ሮሃ ቲቪ በተጨማሪ በተለያዩ የውይይት መድረኮች ላይ ሃሳቧን በማጋራት ትታወቃለች።

LEAVE A REPLY