የተወካዮች ምክር ቤት የ16 ዳኞችን ሹመት አጸደቀ

የተወካዮች ምክር ቤት የ16 ዳኞችን ሹመት አጸደቀ

PM Netanyahu addressing the Ethiopian parliament

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ 16 የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞችን ሹመት አጽድቋል።

የመንግሥት ዋና ተጠሪ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ የ16 የፌዴራል ጠቅላይ ዳኞች እጩ ሹመት በተመለከተ ዝርዝር መረጃዎች ለምክር ቤቱ አቅርበው፤ በአባላቱ ልዩ ልዩ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ከተሰጠባቸው በኋላ ሹመቱ ጸድቋል፡፡ en

LEAVE A REPLY