በትግራይ ተፈናቃዮች ለከፋ ስቃይ ተዳረግናል አሉ

በትግራይ ተፈናቃዮች ለከፋ ስቃይ ተዳረግናል አሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ መንግስት እና በትግራይ ሐይሎች መካከል ለሁለት ዓመት በተካሄደው ጦርነት ተከትሎ ከቀዬአቸው የተፈናቀሉ በትግራይ የሚገኙ ዜጎች ለከፋ ችግር መዳረጋቸውን ገለፁ።

በሽሬ የተፈናቃዮች መጠለያ ጣቢያ የሚገኙት ተፈናቃዬች መንግስት እንደዜጎች የሚገባንን እያደረገልን አይደለም ይላሉ። 

የትግራይ ክልል ግዚያዊ አስተዳደር በበኩሉ ከነባር  ተፈናቃዮች በተጨማሪ ከሰላም ስምምነቱ በኃላም  የተፈናቀሉ መኖራቸውን ገልጿል። መንግስት ለችግሩ ትኩረት እንዲሰጠውም ጠይቋል። en

LEAVE A REPLY