ከ56 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ የሚያወጡ ቆርቆሮ               ብረት ተያዘ ...

ከ56 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ የሚያወጡ ቆርቆሮ               ብረት ተያዘ   

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ  ቀናት ባደረገው የቁጥጥር ስራ ግምቱ 40 ሚሊየን ብር የሚሆን ቆርቆሮ እና  ግምታዊ ዋጋው 16 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር የሆነ  ቶንዲኖ ብረት መያዙን አስታወቀ።   

የንብረቶቹ አጠቃላይ ግምት በድሞሩ 56 ነጥብ 5  ሚሊዬን ብር የሚገመት በሀሰተኛ የጉምሩክ ሰነዶች ሲንቀሳቀሱ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ጉምሩክ ኮምሽን አሳወቀ፡፡

በሀሰተኛ ሰነድ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ እነዚህን እቃዎች ሲያዘዋዉሩ የተገኙ ስድስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር የዋሉ መሆኑን  የጉምሩክ ኮሚሽን አስታውቆል።en

LEAVE A REPLY