ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት 205 ሰራተኞችን አባረርኩ አለ

ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት 205 ሰራተኞችን አባረርኩ አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት  ባለፋት ስድስት ወራት 205 ከውጭ አገር ደላሎች ጋር ተመሳጥረው በህገ ወጥ ተግባር ላይ ተሰማርተው የነበሩ ሰራተኞችን ከስራ እስከማባረር የደረሰ እርምጃ እንደተወሰደ ገለፀ። 

ህጋዊ ሰነድ ሳይኖራቸውና ባልተፈቀደላቸው ስራ ላይ የተሰማሩ ከ10 ሺህ በላይ የውጭ አገር ዜጎች ላይ ምርመራ በማድረግ እንደ ጥፋት መጠናቸው ተጠያቂ እንዲሆኑ መደረጉንም የአገልግሎቱ ኃላፊ ተናግረዋል። en

LEAVE A REPLY