የሀገራዊ ምክክር እንዳይጀመር ግጭቶች እንቅፋት ሆኑብኝ! – ኮሚሽኑ

የሀገራዊ ምክክር እንዳይጀመር ግጭቶች እንቅፋት ሆኑብኝ! – ኮሚሽኑ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአማራ ክልልና በኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠሩ ግጭትና በትግራይ ክልል ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት፣ የውይይት መድረኩን ማስጀመር እንዳልቻለ ኮሚሽኑ አስታወቀ 

ኮሚሽኑ በኢትዮጵያ እየተከሰቱ ያሉ አለመግባባቶችንና ግጭቶችን በውይይት ለመፍታት አሥራ አንድ ኮሚሽነሮችን በማስመረጥ፣ በ2014 ዓ.ም. የሦስት ዓመታት የጊዜ ገደብ ተሰጥቶት ሥራውን የጀመረው ኮሚሽኑ የሥራ ጊዜውን ሊያጠናቅቅ አንድ ዓመት  ነው ቀረው ።

በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭት በኦሮሚያ የተለያዩ እካባቢዎች የሚስተዋሉ ግጩ በትግራይ ክልል የአገራዊ ምክክሩን ሒደት ለማስኬድ የሚያስችሉ ሁኔታዎች እስኪስተካከሉ ድረስ፣ ሥራዎችን መጀመር አለመቻሉን የኮሚሽኑን አላማና ግብ ለማሳካት እንቅፋት ሆኖበታል።

ይህንን ኮሚሽኑ ገጥሞኛል ያለውን ተግዳሮት በተመለከት ለኢትዮጵያ ነገ አስተያየት የሰጡ  ስማቸው እንዲገለፅ ያልፈለጉ አስተያየት ሰጭ በቀሪዎቹ ጊዜያት ከሚመለከታቸው ወገኖች ጋር ይሉትን ችግሮች በመፍታት የተቆቆመበትን ተልዕኮ ለማስካት መስራት ይኖርበታል ። ይህንን ማድርግ ካልቻለ ግን በኢትዮጵያ ሀገራዊ መግባባትና ብሔራዊ እርቅ እውን የመሆን የብዙዎች ተስፋ ይጨነግፋል ብለዋል። en

LEAVE A REPLY