ደቡብ ሱዳን ትምህርት ቤቶች ዘጋች

ደቡብ ሱዳን ትምህርት ቤቶች ዘጋች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ደቡብ ሱዳን ከቅርብ ቀናት ወዲህ ከፍተኛ ሙቀት  ሳቢያ ትምህርት ቤቶችን ላልተወሰነ ጊዜ መዘጋቷን ቅዳሜ አስታውቃለች።

የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ዮላንዳ አወል ዴንግ እንደተናገሩት የሙቀት መጠኑ ከ41 ዲግሪ እስከ 45 ዲግሪ ሴንቲግሬድ ባለው የሙቀት መጠን ለሁለት ሳምንታት ሊቆይ ይችላል በዚህም ምከንያት ትምህርት ቤቶችን ለመዝጋት መገደዱን አስታውቀዋል። en

LEAVE A REPLY