ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ማክሰኞ መጋቢት 9 ቀን 2016 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 18ኛ መደበኛ ስብሰባውን ሲያደርግ አቶ ፈይድ ሸራብ የተባሉ የምክር ቤት አባል እንደገለጹት፣ የኮርፖሬሽኑ ንብረት የነበሩትን 980ቤቶች የከተማ አስተዳደሩ ካፈረሰ በኋላ፣ ተጨማሪ ለመገንባት የሚያስችል ተተኪ መሬት አለመሰጠቱን ገልጸዋል፡፡ (EN ኢትዮጵያ ነገ)
Email: ethiopianege1@gmail.com
ON Facebook@ethiopianege
Follow us on Twitter: @ethiopia_nege
On youtube – Ethiopia Nege