የእገታ 1.5 ሚሊዩን ብር ስላልተከፈለ 5 ወንጂ ስኳር ሠራተኞች ተገደሉ!! 

የእገታ 1.5 ሚሊዩን ብር ስላልተከፈለ 5 ወንጂ ስኳር ሠራተኞች ተገደሉ!! 

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የሚገኘው የወንጂ ስኳር ፋብሪካ አምስት ሠራተኞች ለቀናት ታግተው ቆይተው የተገደሉ ሠራተኞች አስክሬን የቀብር ስነስርአት መፈፀሙን የሟች ቤተሰቦች  ተናገሩ። በሥራ ላይ እያሉ በአካባቢው በሚንቀሳቀስ  ታጣቂዎች ታግተው ከቆዩ አምስት የፋብሪካው ሠራተኞች መካከል ለማስለቀቂያ ለእያንዳንዳቸው ተጠይቆ የነበረው ለእያንዳንዱ ሦስት መቶ ሺህ ብር ከመሰጠቱ በፊት  መገደላቸው ተገልጿል። 

ከተያዙት ውስጥ አጋቾቹ  የጠየቁት ክፍያ ከመፈፀሙ በፊት በፋብሪካው ጥያቄ መሠረት የፌዴራል ፖሊስ እና የመከላከያ ሠራዊት አባላት ታጣቂዎችን ለማስለቀቅ ሲሞክሩ ታጣቂዎች ታጋቾችን መግደላቸውን የሟች ቤተሰቦች ተናግረዋል።  በሥራ ላይ እያሉ በአካባቢው በሚንቀሳቀስ ተጣቂዎች ታግተው ከቆዩ አምስት የፋብሪካው ሠራተኞች መካከል ለማስለቀቂያ ለእያንዳንዳቸው ተጠይቆ የነበረው ሦስት መቶ ሺህ ብር  በድምሩ አንድ ነጥብ አምስት ሚሊዩን ብርከመሰጠቱ በፊት  መገደላቸው ተናግሮል። 

ፋብሪካው ጥያቄ መሠረት የፌዴራል ፖሊስ እና የመከላከያ ሠራዊት አባላት ታጣቂዎችን ለማስለቀቅ ሲሞክሩ ታጣቂዎች ታጋቾችን መግደላቸውን የሟች ቤተሰቦች ግልፀዋል። (enኢትዮጵያ ነገ)

LEAVE A REPLY