ደቡብ ሱዳን ምርጫ እንድታደርግ ተጠየቀ

ደቡብ ሱዳን ምርጫ እንድታደርግ ተጠየቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አሜሪካ፣ ብሪታኒያ እና ኖርዌይ የደቡብ ሱዳን መሪዎች  በመጭው በታህሳስ ወር እውነተኛ እና ሰላማዊ ምርጫ እንዲያካሄዱ አሳሰቡ።

አሜሪካ ብሪታንያ የኖርዌይ መንግስታት በሰጡት የጋራ መግለጫው  በደቡብ ሱዳን በታቀደው መሰረት  በመጭው በታህሳስ ወር ነፃ እና ፍትሃዊ ምርጫ  እንድያካሄዱ ከዩናይትድ ስቴትስ የተሰጠ ማስጠንቀቂያ ነው።

ደቡብ ሱዳን በ2013 እስከ 2018  አምስት አመት የእርስ በርስ ጦርነት ወቅት ጦራቸው እርስ በርስ የተፋለሙትን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪርን እና ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ሪክ ማቻርን ጨምሮ አሁን ያለውን የሽግግር መንግስት የሚተኩ መሪዎችን ለመምረጥ ማቁዳቸውን መግለፃቸው አይዘነጋም። (EN – ኢትዮጵያ ነገ)

LEAVE A REPLY