ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የብሔራዊ መልሶ ማቋቋሚያ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ለሁለት ወራት ምላሽ ያለገኝው “በኮሚሽነርነታቸው እንዲሰናበቱ ያቀረቡት ጥያቄ ከነገ መጋቢት 13/2016 ጀምሮ ተቀባይነት አግኝቶ ከኃላፊነታቸው ተነስተዋል።
በምትካቸውም የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር የነበሩት እና የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ አማካሪ ሆነው በነበሩት አቶ ተመስገን ጥላሁን መሾማቸው ታውቋል። አቶ ተሾመ ቶጋ ከስልጣ ለመልቅ የፈለጉበት ምክንያት ግልጽ አልተደረገም። (EN – ኢትዮጵያ ነገ)