ሸኔ  እና መከላከያ እየተዋጉ ነው 

ሸኔ  እና መከላከያ እየተዋጉ ነው 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና ||  በምዕራብ ጉጂ ዞን ቡዳ መጋዳ ጫካ ሸኔ  ለአመታት  የህክምና፣ የማሰልጠኛ እና የሎጅስቲክስ ማዕከል በድብቅ ሲጠቀምበት የነበረውን አካባቢ ለመቆጣጠር    ለቀናት የዘለቀ ከባድ ውጊያ መካሄዱ ተሰማ።

በጫካው መሽጎ የነበረው የሽኔ ታጣቂዎች ለአመታት ቡዳ መጋዳ ጫካን  እንደጦር ሰፈር በመጠቀም ከዚያ በመነሳት የአካባቢውን መንደሮች እየዘረፈ  ህዝብን ሲያስቃይ መቆየቱን  የሚናገሩ ወገኖች መከላከያ በወሰደው ድንገተኛ ማጥቃትን ተከትሎ ለቀናት ከፍተኛ የተኩስ ልውውጥ እየተካሄደ መሆኑን የአይን እማኞች አስረድተዋል። (en ኢትዮጵያ ነገ)

LEAVE A REPLY