“ምስጋናና ሕያው ምስክርነት ለኢትዮጵያዊ ሳይንቲስት ለዶ/ር ኣበራ ሞላ ባሉበት

“ምስጋናና ሕያው ምስክርነት ለኢትዮጵያዊ ሳይንቲስት ለዶ/ር ኣበራ ሞላ ባሉበት

|| ዶ/ር አማረ ተግባሩ ||
ዲሴምበር
3 2:19 ከሰዓት 2019

በኣፉት 40 መታት የጻፍኳቸውን ጽሑፎች ለማሰባሰብ ስሞክር ንድ ትልቅ ከበሬታና ምስጋና ሊሰጣቸው የሚገባ ሰው ትዝ አሉኝ እሳቸውም /በራ ሞላ ይባላሉ የሚኖሩትም በሰሜን አሜሪካኮሎራዶ በሚባለው ስቴት ይመስለኛል ምስጋናዬምአለ ምክንያት አይደለም ወደ ኋላ ተመልሼ ከጽፎቼ መካከል ከመጥፋት ተርፈው ከያለበት የተገኙትን ሳገላብጥ በእጄ የጻፍኳቸውና በፎቶ ኮፒ እየተባዙ የተሰራጩት ቀለማቸው እየደበዘዝ ለመነበብ አስቸግረው አገኘኋቸው

በእጅ መጻፉ ቀርቶ ኦሊቬቲ በሚባል የአማርኛው ፊደል ቅጥያ እየተደረገ በተቀረፀበት ጽሕፈት መኪና ራሴ ታይፕ እየመታሁ የጻፍኳቸውና 70ዎቹና 80ዎቹ መጨረሻ ድረስበ የማተሚያ ቤቱ በነበሩት ትመት ሪያዎች ፊደሎቹ እየተለቀሙ ይታተሙና ተባዝተው ይሰራጩ ከነበሩትም መካከል የተገኙትም ወረቀቱ ከመንተቡየተነሳ በቀላሉ የሚነበቡ አልነበሩም ልክ የዛሬ 25 መት ለመጀመሪያ ጊዜ በዶ/ በራ ሞላ በተዘጋጀው ዘመናዊ የግዕዝ ሶፍትዌር ፕሮግራም እየታገዝኩ የጻፍኳቸውን ተመልሼ ስመለከት በወረቀት ከታተሙ በኋላ በዲስኬት save ከተደርጉም በኋላ ዲስኬትን ወደፍላሽ ዲስክና ኮምፒዩተር ለመገልበጥ የሚቻል በመሆኑ ጨርሶ ከመጥፋትና እንደገና እጅግ ዘመናዊ በሆነው እኚሁ ሰው ባሻሻሉት የግዕዝ ሶፍትዌርፕሮግራም አብዛኛውን መልሶ ለማንበብና የጎደሉትንም ለመሙላት አስችሎኛል

የግዕዙን ፊደል ማዘመን ማለት ለኔም ሆነ በቋንቋው ተጠቃሚ ለሆነው ትውልድ ምን ያህል ሥራን እንዳቃለለ መገንዘብ አያዳግትም ይህንን የፈጠራ ሥራየጀመሩትንና እስካሁንም ድረስ ይበልጥ በማበልግ በመድከም ላይ ያሉትን ሁሉ ማመስገን እወዳለሁ

የተለየ ምስጋናዬ ግን ለዶ/ አበራ ሞላ ነው።ምክንያቱም ልክ የዛሬ 25 ዓመት በአንድ ወዳጄ በኩል እሳቸው develop ያደረጉትን Geez software program በማግኘት የመጀመሪያዋን መጽሐፌን ለመጻፍ በመቻሌ ነው። ዚያን ዘመን Geez software program እና ዛሬ በዶ/ ኣበራም ሆነ በኋላ ፈርቀዳጅነት ሱን ፈጠራና ግኝት ተንተርሰውናተ ደግፈው በተነሱ ሌሎች innovated ሆነው በገበያና በአገልግሎት ላይ የዋሉት መካከል ትልቅ እመርታመኖሩ አይካድም ይህንን የመሰለው innovativeness ከጊዜ ወደ ጊዜ እየረቀቀ በመሄዱ ቋንቋውን በማበልግና በዋነኝነት ከሚነገሩ ታላላቅ ቋንቋዎችጎን ለጎን ካንዱ ወዳንዱ ለመተርጎም በማያስቸግር መንገድ እየተቀያየረና እየተዳበለ በሶሽያል ሚዲያው ጭምር (compatible) የማገልገል ብቃት እንዲኖረው ለማድረግ ተችሏል ይህም ቋንቋውን ከግንኙነትና ከመግባቢያ ነቱ (instrumentality) ባሻገር ለእኛለቋንቋው ተናጋሪዎችና ለተጠቃሚዎቹም ጭምርsymbolic ትርጉም ኖርት ይህንን በመሰለው የአገርትልቅ ቅርስና ለትውልድ ታሪክ በማቆየትና በማበልግ የተራው የፈጠራ የጋራ ኩራት እንዲዳብር እንዳደረገ አያጠራጥርም ስለዚህም 25 ዓመትበኋላ / አበራ ሞላ የግዕዙ ፊደል ለኮምፕዩተር እንዲመች አድርገው በማዘመን እሳቸው ምክንያትሆነውኝ ከተጠቃሚዎቹ አንዱ ለመሆን ዕድሉን በማግኘቴ ይህችን አጭር መጣጥፍ በመጫር ለኢትዮጵያዊ ሳይንቲስት ዶክተር በራ ሞላ ክብርናምስጋናዬን በይፋ በአደባባይ ለማድረስ እሻለሁ

የሳይንቲስቱ ዶክተር አበራ ሞላ በረከቶችናቱርፋቶች አጭር ማስታወሻ

ኢትዮጵያዊ ሳይንቲስት የሰንዳፋ ተወላጅ ዶክተርአበራ ሞላ

ቅድሚያ ግንባር ቀደም የተመራጭነት ክብርና ማዕረግ ይገባቸዋል። የኢትዮጵያ የጥንት ስልጣኔ የሆንውንየኢትዮጵያ ፊደልን ከዛሬው የ21ኛው ክፍለ ዘመንየሳይንስና ቴክኖሎጂ የዓለም ስልጣኔ ጋር እኩል እንዲራመድ በዓለም አቀፍ ደርጃ ያዘመኑና ለሁሉም የኢትዮጽያ ቋንቋዎች በሙሉ በኮምፒተርና በእጅ ሰልኮቻችን እንድንጠቀም ያስቻሉና የዩኒኮድ/ዩኒበርሳል ኮድ/ያደረጉ የሳይንስ ጀግናና አርበኛ ናቸው።

እንዲሁም የዶክተርን የፈጠራ ሳይንስ ውጤት እንደአንድ ተቀዳሚ መስፈርት በመውሰድ                

1/አማርኛ ቋንቋ በዋሽንግቶንና ዙሪያው የስራ ቋንቋ እንዲሆን  አስችሏል

2/የአፍሪካ ህብረትም የስራ ቋንቋ ሆኗል

3/በእስራኤልም ታጭቷል

4/በጃማይካም /በራስ ተፈሪያን ጥያቄና ግፊት ለመንግስት ዘርፍ ቀርቧል

5/በቲሪንዳድና ቶቤጎ ከ75 በላይ አድባራት እየተገለገሉበት

በመሆኑ ታሳቢ እጩ እየሆ ነው      

6/ ለአለም አቀፍ እግር ኳስ  ስፖርት DSTV የስራ ቋንቋ ሆኗል

በእነዚህና ሌሎች ለምሳሌ የአክሱም ሃውልት ማስመለስ የመሳሰሉት ሁሉ የላቀ ባለ ሚና በመሆናቸው እውቅናና ተጓዳኝ አቻ የማክበር ማዕረግ ተሰጥቷቸው ሊመረጡ ይገባል

LEAVE A REPLY