አዲስ አበባ ከምጧ “ፍቅርና ኢትዮጵያ” የተባሉ መንታልጆችን ተገላገለች || ሰማነህ ጀመረ –...

አዲስ አበባ ከምጧ “ፍቅርና ኢትዮጵያ” የተባሉ መንታልጆችን ተገላገለች || ሰማነህ ጀመረ – ካናዳ

እቴጌ ጣይቱ አዲስ አበባ የሚለውን ስያሜ እንደሰጧት የሚነገርላት ከተማ ሁልጊዜ እንዳበበች መዓዛዋም እንዳወደን ይገኛልሊያጠፏት ሴራ ሸረሰላንናፍቅሯን ሊነሷት ልቱባት ታሪክ እየሰራች ከመጓዝግን አልቦዘነችም

አዲስ አበባ የሁላችን ከተማ የአፍሪካና የዓለም መዲና መሆኗበቀላሉ ትጠፋም ከተማ የተቆረቆረችውና የተመሰረተችው በጠንካራ ኢትዮጵያዊ አርበኞች ምሁራን ንዲሶች፤ ሐኪሞች አርቲስቶች የሕግ ባለሙያዎች የእምነት አባቶች፤ ነጋዴዎች ፖለቲከኞች ነውመስራቾቿን ወልዳ በየፈርጁ አስተምራ አሳድጋ አቋቁማለችለወግ ለመአረግ አብቅታለች። ልጆቿ ከአስራ ራቱም ክፍለ ሃገራት ወይም ጠቅላይ ግዛትና ከሌሎች ዓለማት ጭምር መጥተው የተማሩባት የነገዱባት፤ የሰሩባት የበለጸጉባት ትዳር የመሰረቱባት የሁሉም ከተማመሆኗ ሊታወቅ ይገባል

መሐሙድ አሕመድ አዲስ አበባ ቤቴ ብሎ ያንጎራጎረላት፤ ቲወድሮስ ካሳሁ (ቴዲ አፍሮ) የመሰለ አዲስ ትውልድ ከያኒያፈራች የግብረገብ ከተማ ነችበዚህና መሰል በሐሪዋ አዲስአበባ እንደ ኒዮርክ ሎንዶን ናይሮቢ ቶሮንቶ ዋሽንግቶንወዘተ ሁለገብ ከተማነቷን (Cosmopolitan City) መካድ ከቶአይቻልም

አዲስ አበባ ፍቅር እንጂ ዘር ጎሳ ቀለምና ጎጥ አታውቅምከአብሮነት ውጪ የመነጣጠል ትርክት አይገባትምይህንቅዳሜ የካቲት 7 ቀን 2012 በቴዲ የሙዚቃ ኮንሰርት ላይነዋ በአንድ ድም መስክረዋል ነዋሪዎቿ የሚያውቁት ሶስት ቀለማትን ማለት አረንጓ ቢጫና ቀይ ሲሆን ዘሯም ኢትዮጵያዊነት ብቻ ነው

በከተማዋ ተወልዶ ያደገው የኪነት ባለሙያ ቴዲ አፍሮ ታሪክየተመራመረለሕዝብና ለሃገር አንድነት የቆመየተሟገተየዘመረ የአዲስ አበባና የኢትዮጵያ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጅከያኔ ነውኢትዮጵያንና ታሪኳን ፍቅርንና ሰላምን ሲያም ኖሯልበመረዋ ድምጹ ኢትዮጵያን በፍቅር ይዞ ሊጓዛ የተነሳየልጅ አዋቂአስተማሪና ሰባኪ ነው መልካም ስነምግባሩናየኪነት ውጤቱ የሆነውን ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር ጉዞ’ የተሰኘውን የሙዚቃ ውጤቶች ዝብ ለማቅረብ አያሌ ዓመታት ባዝን ኖሯልብዙ ሞክሮ ሳይሳካለት ቆይ

የፍቅር ጉዞ መልቱን ለሕዝብ እንዳያቀርብ ሲከለክሉ የቆዩ የኢሕአግና ሕወሃት ባለስልጣናት አንገላተውታል ሕዝቡም ፍቀዱለት እያለ በቀጥታና በተዘዋዋ ሲጠይቅና ጫና ሲአደርግሃያ መት በምጥ ኖሯል ዛሬ ቴዲ ተከልክሎ የነበረው ተፈቅዶፍቅር ጉዞ ኮንሰርቱን የሙዚቃ ቅኝቱን ቅዳሜ የካቲት 7 ቀን2012 ለሕዝብ አሳይቷየረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል እንዲሉት እግስትም ፍቅርን ደች ዲስ አበባ ኢትዮጵያ እንኳን ደስያላችሁ በኮንሰር ኢትዮጵያዊነትና ሰባዊ ፍቅር ነግሰውአምሽተዋል

የኢትዮጵያና የዓለም ማህበረሰብ ታት ሲአምጥ የኖረውንከባድ ምጥ በኮንሰርቱ ተገላግሏልምጡ በቀዶ ጥገና ሳይሆንበተፈትሮ ሕግ ለውበልብ ቅርጽና በቀይ አበባ የሚመሰለው ሁሉ የሚያስማማ ፍቅርና ኢትዮጵያዊነት የተባሉመንታ ልጆች ወልደው ተገላግለዋልመልካም ልደት

በመጨረሻም 150, 000 ሕዝብ በመስቀል አደባባይ ፍቅርሲታደም ያለኮሽታሕይውት ሳይጠፋንብረት ሳይወድም የቴዲመርሃ ግብር በሰላም እንዲጠናቀቅ በማድረጋችሁ ለአዲስ አበባሕዝብ ወጣቶች አክብሮታችን የላቀ ነውፍቅርና የሰላምከተማ መሆ ስላስመሰከራችሁ በድጋሜ እንኳን ደስያላችሁደስያለንቴዲ በሕዝብ መወደድና በፍቅር መጓዝ ያለውንጥቅም ስላሳየ ግዚአብሔር ደሜና ጤና ይስጥህኑርልን

የሁሉም ሙዚቃዎችህ ሱሰኛና የባህር ማዶ አድናቂህ…

LEAVE A REPLY