ፖሊዮን ለማጥፋት ሮተሪ ኢንተርናሽናል 33 ሚሊዮን ብር ለገሰ

ፖሊዮን ለማጥፋት ሮተሪ ኢንተርናሽናል 33 ሚሊዮን ብር ለገሰ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሮተሪ ኢንተርናሽናል በኢትዮጵያ ፖሊዮን ለማትፋት 33 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል፡፡

ተቋሙ በኢትዮጵያ ለተጀመረው ፖሊዮን ለማጥፋት የሚውል 33 ነጥብ7 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ለም ቀፉ ሮተሪ ኢንተርናሽናል ለኢትዮጵያ ድጋፉን የሰጠው ለም ጤና ድርጅት በኩል ሲሆን ገንዘቡ በኢትዮጵያ ጠፍቶ የነበረውንና እና በቅርቡ እንደገና የተከሰተውን ፖሊዮን ለማጥፋት ይውላል ብሏል፡፡

LEAVE A REPLY