ማስታወሻ:-
የማሰብ ነፃነታቸውን፤ በምስር ወጥ የማይሸጡ በመሆናቸው ብቻ፤ በገዛ አገራቸው ጉዲይ ሃሳባቸውን እንዲዳይሰጡና እንዱገለሉ ተደርገው፤ የበይ ተመልካች በመሆን፤ በኑሮ ጫና እንዲጉላሉ ተደርገው በአገር ውስጥ የሚኖሩና፤ ተገፍተው የሚወዱት አገራችው ኢትዮጵያን ትተው የተሰደዱ ሃቀኛ ምሁራን፤ የአገራቸውን ሠሊምና ዯህንነት፤ የህዝባቸውን ክብርና ፍቅር፤ በአገር ውስጥ በሚጣሌሊቸው የፍርፋሪ ጉርሻ፤ ተገፍተው የተሰደዱት ደግሞ፤ በፈርንጅ አገር በሚያገኙት ቂጣ፤ የሚሸጡ ሆዲሞች አይለም::
|| ሙሉውን ጽሑፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ ||