የጃፓን ኦሎምፒክ በኮቪዲ-19 ምክነያት ለአንድ ዓመት ተራዘመ

የጃፓን ኦሎምፒክ በኮቪዲ-19 ምክነያት ለአንድ ዓመት ተራዘመ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኮሮናቫይረስ ስርጭት ስጋት የዘንድሮው ኦሎምፒክ በአንድ ዓመት እንዲራዘም ተወሰነ።

የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ ውድድሩ ለአንድ ዓመት እንዲራዘም ከዓለም አቀፉ የኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝደንት ጋር ተስማምተናል ብለዋል።

የዓለም አቀፉ የኦሎምፒክ ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ የጃፓንን ጥያቄተቀብሎ የዘንድሮ ኦሎምፒክ በአንድ ዓመት ተራዝሞ እአአ 2021እንደሚካሄድ ተነግሯል።

የቢቢሲው የስፖርት አርታኢ ዳን ሮዓን እንደዘገበው ኦሊምፒክበታሪኩ ተራዝሞ አያውቅም። በጦርነት ወቅትም ውድድሩ ተሰርዞነበር እንጂ ተራዝሞ አያውቅም።

LEAVE A REPLY