ለካ በዚህም ዘመን እንዲህ ዓይነት ኢዮጵያዊነት አለ? || ሰማነህ ታ. ጀመረ

ለካ በዚህም ዘመን እንዲህ ዓይነት ኢዮጵያዊነት አለ? || ሰማነህ ታ. ጀመረ

ኮምኒዝም ኢትዮጵያን ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ሁኔታ አዘበራርቋል መሰረታዊ የማንነት ሴቶቻች አፋልሷል በትውልድ በቋንቋ፤ በማህባራዊና በኢኮኖሚ የተሳሰውን ሕዝባችንን ለያይቷል የራስን ለቅድመ ሁኔታ ስከ መገንጠልመብት ሕጋዊ አድርጎ ሕዝብን እርስ በርስ አባልቷል ኢትዮጵያን ማዳከም ተራማጅ አስሏል ዓለም ይህን ተግባራችንን እየታዘበ መሳቂያ ጎናል አሁን አሁን ኢትዮጵያ ሕልውና የሚሟገቱ አነሊቀጳጳስ ዴዝሞን ቱቱ ጃማይካዊያን ግርሃም ሃንኩክየመሳሰሉ ወዳጆቻችን ሆነዋል

ይህን አፍራ ተግባር ፊታውራሪነት ሲአስተናግድ የቆየው ሰፊው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሳይሆን ተማርሁ መራመርሁ የሚለው የፖለቲካ ልሒቅ ነው ልሂ የሃገራችንን ተጨባጭ ሁኔታ ሳያገናዝብ ኮሙኒዝምን እንደወረደ ቀድቶ በሕዝባችን ላይበመጫን ቤተሙከራ አድርጓልእኔን ጨምሮ ኑሮውን በአሜሪካና በአውሮፓ እየኖረ ኢትዮጵያን በጎሳና በሃይማኖት ያናክሳል። የውጪው ዓለም ዘርጎሳና ሃይማኖቱን ሳይጠይቁ ዜግነት ስራና ትምህርት ሰጠው አስተናግደውታል

ዊነትን በሚአስቀድም ማህበረ ውስጥ የተንደላቀ ወገኑን በጎሳ በሃይማኖትና በጎጥ እየፈረጀ የሚአናቁርበት ምክንያት እንቆቅልሽ እንደሆነብን እንዳለን አለን ከዚህ አጥፊ ተት መቸ እንደሚማር ባይታወቅም መማር እድሎች ስላሉት በተሎ ቢአውቅበት ለራሱምለወገኑምሆነ እወዳታለሁ ለሚላት ሃግሩም የሚበጅ ይሆናል

ጋቢ ሃዲስ ኮሮ ሐዋ ነው ሲሉ ወረርሽኙ ጎሳና ጎጥ ለይቶንደማያጠፋ ሲአስተምሩ ማይማር ካለ እርሱ ጆርጅ ኦርዌል-84የቅዥት ዓለም ሚኖ ብቻ ይህን የምንልበት ምክንያትበጅምላ ለመውቀስ ተፈልጎ ሳይሆን ሮና ካላስተማረ ሌላ ምንያስተ የሚለው ማህበራዊ ሐቅ አፅንኦት ሰጦ ለመግለጽ ከመፈለግ በኦርዌል ዓለም ውስጥ የሚዳክሩ በሃገር ቤትና በውጪየሚኖሩ የልሂቃን ትርክት ንግግርና ሰበካ አሳሳቢና አስደንጋጭ ስለሆነም ነው ለምሳሌ  አንዳንድ የጦር አበጋዞች የታሪክምሁራን የቋንቋ አስተማሪዎች  ቋንቋ መገናኛ ድልድይ መሆኑንእረስተው ቤተሰቦቻቸውንና ማህብረሰባቸውን አማርኛ እንዳይማሩበአማርኛ እንዳይገበያዩመጤ የሚሏቸውን በሜንጫ እኒዲአፀዱሲሰብኩና ሲቀሰቅሱ አይተናል ጉድ የሚአሰኘው ደግሞ እነዚህ ፀረ ቋንቋ የሆኑ ሰዎች ቅስቀሳቸውን የሚአደርጉት በአማርኛ መሆኑነው ይህ ማለት እንደ አስተማርነው እንጂ እንደምግባራችአትሁኑ ነው እንዲህ የዘቀጠ ምሁርና ፖለቲካኛ በየትም ዓለምአይገኝም

በአንፃሩ ኢትዮጵያዊነትን አግዝፈው የሚአስተምሩ የሚመክሩ፤ ስለኢትዮጵያና ብአዊነት የሚናገሩ የሚሰብኩትን ስናይ ንጽናናለን ኝዋክ ጎሳ የተገኙት አቶ ኦባንግ ሜቶ ለሰብአዊነት ኢትዮጵያ አንድነት ሲሰብኩ እያየን ተደስተናል። ከኦረሞ ማህበረሰብ የተገኙት መምህር ቦጋ አምባሳደርሱ ሌማን ደደፎን የመሰሉ ምሁ ዲፕሎማት ለሃገ ውነትቆመው ሲአስተምሩ ስናይ ኢትዮጵያ ማሕፀነ ለምለም የመሆኗምስጢር ይገለጽልናል ደቡብ ክቡር አቶ ታዲዎስ ታንቱ

/ር ፍቅሬ ቶሎሳን የመሰሉ እንቁ አስተማሪዎች እናገኛለን መጋቢሃዲስ ሸህ ሞሐመድ ዓሚ የመሰሉ ሰባኪ ሲገኝ በሃገርእምነ ኮርተን እንለመልማለን

አሁን ከእረኝነት ተነስተው ዓለም አቀፍ እውቅና ያገኙት ፕ/ር ምትኩበላቸው ወንጪ ተወልደው ቤልጅየም የህክምና ትምህርታቸውንያጠናቀቁአንቱ የተባሉ ምሁርሐኪምና ኢትዮጵያዊ አግኝተናል ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን እንኳን ስያለን በቅርቡ ሰጡት ቃለ ምልልስ ያልሰማችሁ ስሙሰማችሁ አሰሙ፤ አድናቆታችሁን ለግሷቸው እርሳቸው ርእያነት ያለው ተግባርልምድትምህርትና መልካም ስነምግባር እንማር እንደ ፕ/ር ምትኩ ሰብአዊነትን የተላበሰ ኢትዮጵያዊ ምሁር በዚህ ጊዜ ማግኘት በመቻ ሁላችንንም ደስ ሊለን ይገባል ንዲህ ተምረው የሚአስተምሩ ምሁራ እንዲአበዛልን ፈጣሪ ይርዳን

/ምትኩ ወደ ወንጪ ተመልሰው ለህብረተሰቡ የለገሱትን ግብረገብነት የተላበሰ ስነምግባር ስናይ ኢትዮጵያ በትቂት ዘረኞችእና ጎጠኞች የማትፈርስ እንደሆነ እንረዳለን እርሳቸውን የመሰሉ በሽህ የሚቆጠሩ የተማሩ ኢትዮጵያዊያን በሃገርና በውጭስላሉ መንግሥት ሁኔታዎችን በማመቻቸት በእውቀታቸውበጉልበታቸውና በንብረታቸው ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ታደጉ ዘንድ እንዲደግቸውና እንዲአበረታቸው እንመክራለን

/ር ምትኩን የመሰሉ ሰዎች ካለፉ በኋላ ገድላቸውን ማውራት ከታሪክነት ባለፈብዙ ጠቀሜታ አይኖረውም፡፡ ሐይ ሳለ እሩጥ አባት ሳለ አጊጥነውና ፕ/ር ምትኩን ሕይወት ሳሉ እናጊጥባቸውለአሁኑ በዚህዘመን እንዲህ ዓይነት እንቁሰብአዊና ምስጉ ኢዮጵያዊ ሐኪም/ር ምትኩን የሰጠችን ወንጪን ከልብ እናመግናለን ፈጣሪዕድሜና ጤና ሰጧቸው ይበልጥ ሕዝባቸውን እንዲአገለግሉ እየለመን ቃላት መግለጽ የማይቻለው ምስጋና ለደጉ ፕ/ር ምትኩይድረስልኝከእረኝነት ወደ ዓለም አቀፍ ሐኪምነት ባድጉ ትኢትይጵያዊ /ር ምትኩ ስነምግባር የኮራው ኢትዮጵያዊ

ኦታዋ ካናዳ መጋቢት 2012

LEAVE A REPLY