በትግራይ ምርጫ አላካሂድም – ምርጫ ቦርድ

በትግራይ ምርጫ አላካሂድም – ምርጫ ቦርድ

ምርጫን አስመልክቶ የሰጠውን ውሳኔ እንዲያውቅለትም ሆነ ምርጫ እንዲያስፈፅምለት ያቀረበውን ጥያቄ ያልተቀበለው መሆኑን፣ የተጠየቀውን የሰው ሀይል፣ የሎጄስቲክስ እና የቁሳቁስ አቅርቦት የሚሰጥበት የህግ አግባብ አለመኖሩን ያሳውቃል፡፡

LEAVE A REPLY