ኢትዮጵያ ውስጥ ዛሬ 186 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውና ሦስት ሰዎች መሞታቸው ተነገረ

ኢትዮጵያ ውስጥ ዛሬ 186 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውና ሦስት ሰዎች መሞታቸው ተነገረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና– ባለፋት 24 ሰዐታት ውስጥ  ለ4 ሺኅ 34  በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 186 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚንስትር አስታወቀ።

ይህን ተከትሎ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 4 ሺኅ 848 መድረሱ ተረጋግጧል።
በሌላ በኩል ባለፋት 24 ሰዐታት  ውስጥ 3 ሰዎች ሕይወታቸው ያለፈ ሲሆን፤  ይህም በሀገራችን በቫይረሱ ሕይወታቸው ያለፈ ሰው ቁጥር 78 እንዲደርስ አድርጓል።
በሌላ በኩል በትናንትናው ዕለት 74 ሰዎች ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን፤ ይህም ከበሽታው ያገገሙ ሰዎችን ብዛት 1ሺኅ 486 እንዳደረሰው የዛሬው የጤና ሚኒስቴር መግለጫ ያሳያል።

LEAVE A REPLY