በኦ ኤም ኤኑ ጋዜጠኛ ጉዮ ዋሪዮ ላይ ፖሊስ ያቀረበውን ተጨማሪ ቀጠሮ ለመወሰን...

በኦ ኤም ኤኑ ጋዜጠኛ ጉዮ ዋሪዮ ላይ ፖሊስ ያቀረበውን ተጨማሪ ቀጠሮ ለመወሰን ለነሀሴ 8 ቀጠሮ ተሰጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና– ለሀጫሉ ሁንዴሳ ሞት ምክንያት እንዲሆን ታስቦ በታቀደ መልኩ ከድምጻዊው ጋር በታቀደ መልኩ ቃለምልልሱን የሠራው የኦ ኤም ኤን ጋዜጠኛ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረበ።

ዛሬ ፍርድ ቤት የቀረበው የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ ጋዜጠኛ ጉዮ ዋሪዮ ላይ  መርማሪ ፖሊስ አስቀድሞ በተሰጠው ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ የሠራውን የምርመራ ሥራ ለችሎቱ አስረድቷል።
መርማሪ ፖሊስ ቀሪ የምርመራ ሥራ ለመስራትም ተጨማሪ 14 ቀን እንዲሰጠው ፍርድ ቤቱን የጠየቀ ሲሆን፤ ፍርድ ቤቱ የምርመራ መዝገቡን መርምሮ ትዕዛዝ ለመስጠት ለነሐሴ 8/ 2012 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ መስጠቱ ታውቋል።

LEAVE A REPLY