ታከለ ኡማ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተመረጡ

ታከለ ኡማ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተመረጡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የቀድሞው የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ የነበሩት ኢንጂነር ታከለ ኡማ ፣ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው መመረጣቸውን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝደንት ዶ/ር ፋሪስ ደሊል ተናገሩ።

ቀደም ሲል የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲውዠ የቦርድ ሰብሳቢ የነበሩት የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ነበሩ።
ከአዲስ አበባ ከንቲባነታቸው ተነስተው በአሁን ሰዐት የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትር ሆነው በማገልገል ላይ የሚገኙት ታከለ ኡማ የዮንቨርስቲው የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ስለተመረጡበትም ሆነ፣ አዳነች አቤቤ ስለተነሱበት ምክንያት ምንም አይነት ማብራሪያ የለም።

LEAVE A REPLY