ከትግራይ የሸሹ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች 36 ሺኅ መድረሳቸው ተነገረ

ከትግራይ የሸሹ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች 36 ሺኅ መድረሳቸው ተነገረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና በትግራይ ክልል በኩል ከሱዳን ጋር የሚያዋስነው ድንበር የሚገቡ ኢትዮጵያውያን ተፈናቃዮች ከቀን ወደ ቀን መጨመሩን ተከትሎ 36 ሺኅ መድረሱ ተሰማ።

ቢቢሲ እንደዘገበው ከሆነ በድንጋጤ የተዋጡ፣ እራፊ ጨርቅ ላያቸው ላይ ጣል ያደረጉና በፍርኃት የተሞሉ ተፈናቃዮች ወደ ሱዳን እንዳቀኑና ከእነዚህም ውስጥ ግማሽ የሚሆኑት ታዳጊዎች መሆናቸው ታውቋል።
ስደተኞቹ በገፍ ወደ ሱዳን የተጓዙት በጁንታው ቡድን አባላት ላይ ህግ የማስከበር እርምጃ መወሰዱን ተከትሎ ሲሆን፤ ምንም ባልያዙበትና ድንገተኛ ሽሽት እንደመሆኑ በችግር ላይ መሆናቸው ታውቋል።

LEAVE A REPLY