ቢቢሲ ጠ/ሚ/ር ዐቢይ ያልተናገሩትን ንግግር በሐሰት ማሰራጨቱን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ

ቢቢሲ ጠ/ሚ/ር ዐቢይ ያልተናገሩትን ንግግር በሐሰት ማሰራጨቱን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና–  ዓለም ዐቀፉ የሚዲያ ተቋም ቢቢሲ ሞኒተሪንግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያልተናገሩትን ንግግር እንደተናገሩት በመጥቀስ ሀሰተኛ መረጃ ማሰራጨቱ ተጋለጠ።

የኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ ቢቢሲ ሞኒተሪንግ ጠቅላይ ሚኒስትሩን በመጥቀስ በትዊተር ገፁ ላይ ላሰፈረው ሐሰተኛ ጽሑፍ ተጠያቂ እንደሚደረግም አስታውቋል።
ተቋሙ በትዊተር ገፁ ላይ ያሰፈረው የተሳሳተ ዘገባ ሐሰተኛ መረጃን ካሰራጨ አራት ሰዐታት በኋላ መሰረዙን መረጃ ማጣሪያው ይፋ አድርጓል።

LEAVE A REPLY