13 የህወሓት የጥፋት ተላላኪዎች በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን በቁጥጥር ስር ዋሉ

13 የህወሓት የጥፋት ተላላኪዎች በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን በቁጥጥር ስር ዋሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና– በንጹሐን ዜጎች ላይ ጥፋት ሊያደርሱ ዝግጅት ላይ የነበሩ 13 የህወሓት ተላላኪዎች በቦረና ዞን በቁጥጥር ስር መዋላቸው ታወቀ።

ተጠርጣሪዎቹ በቦረና ዞን ጎሞሌ ወረዳ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ እና የሕብረተሰብ ጥቆማ ነው በቁጥጥር ስር የዋሉት።
የዞኑ ኮሙኒኬሽን ፅህፈት ቤት እንዳስታወቀው ተጠርጣሪዎቹን ጥፋት ሳያደርሱ ቀድሞ መያዝ የተቻለ ሲሆን፤ ተጠርጣሪዎቹ የህወሓት የጥፋት ተላላኪዎች መሆናቸውም ተረጋግጧል።

LEAVE A REPLY