ውሸት መፈብረኪያው ድምጸ ወያኔ ራዲዮ ጣቢያን አውድሞ መፈርጠጡ ተረጋገጠ

ውሸት መፈብረኪያው ድምጸ ወያኔ ራዲዮ ጣቢያን አውድሞ መፈርጠጡ ተረጋገጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና– የህወሓት ጁንታ የሀሰት ፕሮፓጋንዳና የጦርነት ቅስቀሳ ሲያደርግበት የነበረውን ድምጸ ወያኔ ሬዲዮ ጣቢያ ዘርፎና አውድሞ ከመቀሌ ከተማ  መውጣቱ ታውቋል።

የሠራዊቱን ፈጣንና የተቀናጀ እርምጃ መቋቋም ያልቻለው ቡድን ”እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል” በሚል ከፊት ለፊቱ ያገኘውን የህዝብና የመንግስት ንብረት እየዘረፈና እያወደመ  ፈርጥጧል።
ከሀዲው ቡድን በህዝብ መገልገያ መሰረተ ልማቶች፣ በትምህርት ቤቶች፣ በጤና ጣቢያዎች፣ በመንገድ፣ በድልድይና በኤርፖርቶች ላይ ያደረሰው ጥፋት አልበቃ ብሎት ሀሰተኛ ፕሮፓጋንዳና የጦርነት ቅስቀሳ ሲያስተላልፍበት የነበረው የድምጸ ወያኔ የስርጭት ጣቢያ የህዝብ ንብረት ቢሆንም  በስቱዲዮው የሚገኙ ንብረቶችን ዘርፎ የቀሩትን አውድሞ መሸሹ ተረጋግጧል።

LEAVE A REPLY