ለፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ከፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ የተሰጠ መልስ

ለፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ከፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ የተሰጠ መልስ

(ክፍል አንድ) ውድ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ለጤናዎ ባያሌው እንደምን ሰነበቱ? ድምፆቻችንን ከተሰማማን ብዙ ጊዜ ሆነን ኣይደል? እኔ ለጤናዬ እግዚአብሄር ይመስገን ደህና ነኝ፡፡ ርስዎን እንደ አላመምዎት ተስፋ አደርጋለሁ;; የእኔን አዲስ መጽሃፍ አስመልክቶ ርሰዎ ስለተቹት ከመመለሴ በፊት፣ የተከበሩት ሊቀ-ሊቃውንት መሪራሰ አማን በላይ ለአንባብያን አስተላልፍላቸው ዘንድ የሰደዱልኝን የአደራ መልእክት አቀርባለሁ፡፡ ከዛ በሁዋላ ወደ ራሴ ምላሽ እሸጋገራለሁ፡፡ ለአንባብያን የተላከ የመሪራሰ አማን በላይ መልእክት እነሆ— /ሙሉውን ጽሁፍ ይህንን በመንካት ያንብቡ/

LEAVE A REPLY