የትግራይ አየር ክልል ለሀገር ውስጥና ለዓለም ዐቀፍ በረራ ክፍት ሆነ

የትግራይ አየር ክልል ለሀገር ውስጥና ለዓለም ዐቀፍ በረራ ክፍት ሆነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና– በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል የህግ ማስከበር ሂደትን ተከትሎ ተዘግቶ የነበረው የአየር ክልል ከዛሬ ታህሳስ 05/2013 ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰዐት ጀምሮ ክፍት መሆኑ ታወቀ።

በሰሜን ኢትዮጵያ የአየር ክልል ውስጥ የሚያቋርጡ የዓለም ዐቀፍ የሀገር ውስጥ የበረራ መስመሮች ለአገልግሎት ክፍት እንደሆኑ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ይፋ አድርጓል።
በመስመሩ ላይ አገልግሎት መሥጠት የሚችሉ ኤርፖርቶች በረራ ማስተናገድ የሚችሉ መሆኑን ከባለሥልጣኑ አብራርቷል።

LEAVE A REPLY