6ኛው የኢትዮጵያ ምርጫ በግንቦት 28 ቀን 2013 እንደሚካሄድ ተገለጸ

6ኛው የኢትዮጵያ ምርጫ በግንቦት 28 ቀን 2013 እንደሚካሄድ ተገለጸ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና– የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ግንቦት 28 ቀን 2013 ዓመተ ምህረት 6ኛው ምርጫ እንዲካሄድ አስታውቋል። የትግራይ ክልል በጊዜ ሰሌዳው እና በምርጫ ሄደቱ ተሳታፊ እንደማይሆን ተመልክቷል።

ጊዜያዊ አስተዳደሩ በቂ ዝግጅት ካደረገና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከተስተካከለ ወደፊት የሚታይ ይሆናል ተብሏል።

አዲስ አበባ እና የድሬዳዋ ምርጫ ሰኔ 5 ቀን ይከናወናል።

LEAVE A REPLY