ኢትዮጵያና ዓለም ባንክ የ100 ሚሊዮን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

ኢትዮጵያና ዓለም ባንክ የ100 ሚሊዮን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና– ኢትዮጵያና የዓለም ባንክ የከፍተኛ ገንዘብ የድጋፍ ስምምነት መፈራረማቸው ተሰማ።

ኢትዮጵያና የዓለም ባንክ የሴቶች የስራ ፈጠራ ፕሮጀክትን ለማገዝ የሚውል የ100 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ነው የፈጸሙት።
የገንዘብ ድጋፉ ሴት ስራ ፈጣሪዎችን ስራዎቻቸውን ለማሳደግ የሚችሉበት ገንዘብ፣ ክህሎትና አገልግሎት እንዲያገኙ አስተዋፅዖው የጎላ ነው ተብሎለታል።

LEAVE A REPLY