ኢትዮጵያ ነገ ዜና– ታህሳስ 13 ቀንጨበመተከል ዞን ቡለን ወረዳ በኩጂ ቀበሌ  ንጋት ላይ በታጣቂዎች በተጸፈመ ጥቃት የተገደሉ ሰዎች ቁጥር 207 መድረሱ ተረጋገጠ።

የወረዳው ኮሚኒኬሽን ባወጣው መግለጫ በአጭር ጊዜ ውስጥ በተፈጸመው ጭፍጨፋ በቀበሌው ውስጥ ነዋሪ ከሆኑት ሰዎች መካከል 207ቱ በጥቃቱ መገደላቸውንና ሥርዓተ ቀብራቸው ትናንት (ሐሙስ) መፈፀሙን አስታውቋል።
በተፈጸመው የጅምላ ጥቃት የተገደሉት የሦስት የተለያዩ እምነት ተከታዮች ቢሆኑም ለይቶ የተናጠል ቀብር ለማካሄድ አስቸጋሪ በመሆኑ በጅምላ እንዲቀበሩ ተደርጓል ነው የተባለው።

LEAVE A REPLY