125ኛው የአደዋ ድል በዓል አከባበርን በተመለከተ ውይይት ተካሄደ

125ኛው የአደዋ ድል በዓል አከባበርን በተመለከተ ውይይት ተካሄደ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና ከኢትዮጵያውያን አልፎ የአፍሪካውያን ኩራት የሆነው125ኛው የአድዋ ድል በዓል አከባበርን በተመለከተ ከመገናኛ ብዙሓን ሓላፊዎች ጋር ውይይት እየተካሄደ መሆኑ ተሰማ።

የዘንድሮው በዓል “አድዋ የኅብረ ብሔራዊ አንድነት ዓርማ” በሚል መሪ ቃል በድምቀት ለማክበር ከወዲሁ ዝግጅት ተጀምሯል።
ከዓመት ወደ ዓመት አከባበሩ በእጅጉ እየጨመረ የመጣው የአደዋ በዓል ዘንድሮ በደመቀ ሥነ ሥርዓት ይከናወናል ተብሎ ተገምቷል።

LEAVE A REPLY