ከዛሬ ጀምሮ በነዳጅ ምርቶች ላይ ለአንድ ወር የሚቆይ ክለሳ መደረጉ ተገለጸ

ከዛሬ ጀምሮ በነዳጅ ምርቶች ላይ ለአንድ ወር የሚቆይ ክለሳ መደረጉ ተገለጸ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና– ከዛሬ ጀምሮ ጥር 30 ቀን ጀምሮ በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ላይ ክለሳ መደረጉ ተገለጸ።

እስከ የካቲት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ባሉት ሠላሣ ቀናት ውስጥ የነዳጅ ምርቶች ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ክለሳ መደረጉን የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር  ይፋ አድርጓል።
በክለሳ ዋጋው መሠረት ፡-
_ቤንዚን 25 ብር ከ82 ሳንቲም
_ኢታኖል ድብልቅ ቤንዚን 25 ብር ከ32 ሳንቲም
_ነጭ ናፍጣ 23 ብር ከ04 ሳንቲም
_ኬሮሲን 23 ብር ከ04 ሳንቲም
_ቀላል ጥቁር ናፍጣ 20 ብር ከ27 ሳንቲም
_ከባድ ጥቁር ናፍጣ 19 ብር ከ77 ሳንቲም
_የአውሮፕላን ነዳጅ 35 ከ12 ሳንቲም መሆኑ እና የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ክለሳው ከአዲስ አበባ በተጨማሪ በመላው አገሪቱ በሚገኙ አካባቢዎች እንደየርቀታቸው መጠን ከዛሬ  ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆን ታውቋል።

LEAVE A REPLY