ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ መቀለ ከተማ ናቸው

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ መቀለ ከተማ ናቸው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና– የኢፌዲሪ ፕሬፕሬዝደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ዛሬ ትግራይ ዋና ከተማ  መቐለ ከተማ ገብተዋል።

ፕሬዝዳንቷ ከጥቅምት ወር መገባደጃ አንስቶ በተከሰተው አለመረጋጋት በተለያዩ የትግራይ አከባቢዎች ተፈናቅለው በመቐለ ከተማ የሚገኙ የሕብረተሰብ ክፍሎችን እንዲሁም ሆስፒታሎች እንደሚጎበኙ ነው የተነገረው።

በትግራይ እየተወሰደ ያለውን ህግ የማስከበር እርምጃ ተከትሎ ከመቐለ ከተማ የሀገር ሽማግሌዎች ጋር እንደሚወያዩም ይጠበቃል።

LEAVE A REPLY