የሃይማኖት እና የሀገር ሽማግሌዎች ቡድን የተጠቁትን ቤተ እምነቶች ጉዳይ ለመመርመር ትግራይ ገባ

የሃይማኖት እና የሀገር ሽማግሌዎች ቡድን የተጠቁትን ቤተ እምነቶች ጉዳይ ለመመርመር ትግራይ ገባ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና– የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ አባቶችን፣ የሀገር ሽማግሌዎችንና መማክርትን ያካተተ ልዑክ በወቅታዊ ሁኔታ ላይ ለመወያየትና ድጋፍ ለማድረግ ወደ ትግራይ መጓዙ ተሰማ።

ለሦስት ቀናት በስፍራው የሚቆየው የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ አባቶችን፣ የሀገር ሽማግሌዎች መማክርት ልዑክ፤ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከህብረተሰቡና ከባለድርሻ አካላት ጋር እንደሚወያይ ተገልጿል።
በተካሄደው የሕግ ማስከበር ዘመቻ ወቅት ያጋጠሙ ችግሮችንና፣ በተለይም በቤተ እምነቶች ላይ በደረሰው ጉዳት ዙሪያ በዋነኛነት እንደሚመክርም ይጠበቃል።

LEAVE A REPLY