የፕራይቬታይዜሽን ገቢ የልማት ድርጅቶችን እዳ ለመክፈል ይውላል ተባለ

የፕራይቬታይዜሽን ገቢ የልማት ድርጅቶችን እዳ ለመክፈል ይውላል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና ከፕራይቬታይዜሽን ይገኛል ተብሎ የሚጠበቀው ገቢ የመንግስት የልማት ድርጅቶችን እዳ መክፈያ እንደሚውል ተገለጸ።

የገንዘብ ሚኒስቴሩ አህመድ ሺዴ በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት ፖሊሲ ማተርስ ላይ ባደረጉት ውይይት ላይ ነው ይህንን ሀሳብ የገለጹት።
በዚህም ከ21 ትልልቅ የመንግሥት ልማት ድርጅቶች መካከል ሠባት የሚሆኑት 780 ቢሊየን ብር እዳ አለባቸው።
ይህንን እዳ ድርጅቶቹ በራሳቸው መክፈል የማይችሉበት ደረጃ ላይ በመድረሳቸው 570 ቢሊየን ብሩ በእዳ ሽግሽግ መልክ እንዲነሳላቸው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማክሮ ኢኮኖሚ አማካሪ ታህሳስ ወር ላይ ውሳኔ ማስተላለፋቸው አይዘነጋም።

LEAVE A REPLY