በትግራይ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ተፈታኞች ጫና እየደረሰባቸው ነው

በትግራይ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ተፈታኞች ጫና እየደረሰባቸው ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና– የ12ኛ ክፍል ፈተና በሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢዎች አየተሰጠ ቢሆንም የትግራይ ክልል ተፈታኞች ግን ለከፍተኛ ጫና መዳረጋቸው ተነግሯል።

ላለፉት ወራት ምንም ዓይነት ማካካሻ ትምህርት ያላገኙትና የከባድ መሳሪያ ድምጽ ሲሰሙ የሰነበቱት የትግራይ ተፈታኞች በከፍተኛ የስነልቦና ጫና እና ዛቻ ውስጥ እየተፈተኑ ይገኛሉ።

ሽሬን በመሳሰሉ አንዳንድ ከተሞች ደግሞ ተማሪዎቹ ላይ የሚሰነዘረው ዛቻ የተጠናከረ በመሆኑ የጠዋቱን ተፈትነው ከሰዓት የሚቀሩ በርካቶች ናቸው ተብሏል።

LEAVE A REPLY