ብልፅግና ፓርቲና ኢዜማ በአዲስ አበባ ከፍተኛ ፉክክር እንደሚያደርጎ እየተነገረ ይገኛል። ለመሆኑ ሁለቱ ፓርቲዎች በአዲስ አበባ እነማንን አጭተዋል ለሚሉ ዝርዝራቸውን እንካችሁ ብለናል።
በአዲስ አበባ ኢዜማን ወክለው ለፓርላማ የሚወዳደሩ 23 እጩዎች በየወረዳው ሲደላደሉ፦
– ምርጫ ወረዳ አርክቴክት ዮሐንስ መኮንን፣
– ምርጫ ወረዳ 2/14 አቶ ደረጀ ተክሌ፣
– ምርጫ ወረዳ 3 ዶ/ር ጥላሁን ገብረ ሕይወት፣
– ምርጫ ወረዳ 4 አቶ ተክሌ በቀለ፣
– ምርጫ ወረዳ 5 አቶ አበበ ተሻለ፣
– ምርጫ ወረዳ 6 አቶ ግርማ ሰይፉ፣
– ምርጫ ወረዳ 7 ወ/ት ናርዶስ ስለሺ፣
– ምርጫ ወረዳ 8 ከውሰር ኢድሪስ፣
– ምርጫ ወረዳ 10 አቶ ዘላለም ወርቅአገኘሁ፣
– ምርጫ ወረዳ 11 አቶ የጁ አልጋው ጀመረ፣
– ምርጫ ወረዳ 12/13 አቶ አንዷለም አራጌ፣
– ምርጫ ወረዳ 15 ዶ/ር በላይ እጅጉ፣
– ምርጫ ወረዳ 16 ዶ/ር አንማው አንተነህ፣
– ምርጫ ወረዳ 17 ዶ/ር ዳዊት አባተ፣
– ምርጫ ወረዳ 18 አቶ ወንድወሰን ተሾመ፣
– ምርጫ ወረዳ 19 አቶ በላይ ደስታ፣
– ምርጫ ወረዳ 20 አቶ ባንትይገኝ ደስታ፣
– ምርጫ ወረዳ 21/22 አቶ ብርሃኑ ወልደ ጊዮርጊስ፣
– ምርጫ ወረዳ 23 ፕ/ር ብርሀኑ ነጋ፣
– ወረዳ 24 ፕ/ር በፍቃዱ ደግፌ፣
– ምርጫ ወረዳ 25 አቶ እንዳልካቸው ፈቃደ፣
– ምርጫ ወረዳ 26/27 ዶ/ር መለስ ገብረጊዮርጊስ፣
– ምርጫ ወረዳ 28 ዶ/ር ባንትይገኝ ታምራት መሆናቸው ታውቋል።
ብልፅግና ፓርቲን ወክለው አዲስአበባ ላይ ለተወካዮች ምክር ቤት የሚወዳደሩ፦
1. ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ
2. ዶክተር ኢንጂነር ቶፊቅ አብዱላሂ
3. ዶክተር ሊያ ታደሰ
4.ዶክተር ሰናይት ሚዴቅሳ
5. ዶክተር ጌዲዎን ጢሞጢዎስ
6. ዶክተር ስንታየሁ ወልደሚካኤል
7. ዶክተር ኢንጂነር ወንድሙ ታከለ
8. ዶክተር ቤቴልሄም ላቀው
9. ዶክተር ዲላሞ ኦቻሬ
10. ዶክተር የሺ መብራት
11. ዶክተር ብርሃነ መስቀል
12.ዶክተር ሀይረዲን ተዘራ
13. ፕሮፌሰር ሂሩት ወልደማርያም
14. ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ
15. ዶክተር ይናገር ደሴ
16. ኢንጂነር ህይወት ሞሲሳ
17.ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ
18. አቶ ዛዲግ አብርሃ
19. አምባሳደር ዲና ሙፍቲ
20. አቶ መሀመድ አልሩሲ…