ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡– በኢትዮጵያ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የመልካም ምኞት መግለጫ መርኃ ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ሲሆን፣
መርኃ ግብሩን የኢትዮጵያ እርቀ ሰላም ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር ቤተ መንግሥቱ በጸሎት አስጀምረዋል። መርኃግብሩን ማይንድ ኢትዮጵያ ነው ያዘጋጀው። የማይንድ ሴት መስራች አቶ ንጉሡ አክሊሉ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች የመልካም ምኞት መግለጫ መርኃ ግብር ቀደም ብሎ ከነሐሴ 2012 ዓ.ም ጀምሮ የተወጠነ ነው ብለዋል።
በፕሮግራሙ ላይ 115 የተፎካካሪ የፓለቲካ ፓርቲ መሪዎች፣ 43 ፓርቲዎችና የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ተገኝተዋል።