ኢትዮጵያ ነገ ዜና በአሸባሪው የሸኔ ቡድን ላይ መንግሥት እወሰደ የሚገኘው እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉን የነገሌ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።
በጉጂ ዞን 5 የአሸባሪው ቡድን አባላት እጃቸውን ለመንግሥት መስጠታቸውን ኦቢኤን ዘግቧል።
በአሸባሪው ቡድን ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉን አስታውቆ ሌሎች የቡድኑ አባላትም በተመሳሳይ እጃቸውን ለመንግሥት እንዲሰጡ የከተማ አስተዳደሩ አሳስቧል።

























