ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ከካናዳው ጠ/ሚ ጀስቲን ትሩዶ ጋር መወውያየታቸውን በትዊተር ገፃቸው ላይ...

ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ከካናዳው ጠ/ሚ ጀስቲን ትሩዶ ጋር መወውያየታቸውን በትዊተር ገፃቸው ላይ አስታወቁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ውይይቱ በወቅታዊ ሀገራዊ እና ከባቢያዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ እንደነበር የጠቀሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ እንደ ካናዳ ያሉ ወዳጅ ሀገራት የሚሰጧትን ድጋፍ እንደምታደንቅ ገልፀዋል።

የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ትላንት ከሰሜን ኢትዮጵያው ግጭት ጋር በተያያዘ ከአፍሪካ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መዕክተኛ እና የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ ጋር መነጋገራቸው ይታወሳል።

LEAVE A REPLY