ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች በባህር ዳር ከተማ ከመጋቢት 2 እስከ መጋቢት 5/2016 ዓ.ም ሲያካሄዱት የነበረውን በክልሉን ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በጥልቀት፤ የመከረበትን የውይይት መድረክ ተጠናቀቀ፡
ለሶስት ቀናት በተካሄደው ውይይት መድረኩን መጠንቀቅ በተመለከተምየአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የውይይት መድረክ የደረሰባቸውን ማደማደሚያዎች የሚያረጋግጡ ባለ 9 ነጥብ የአቋም መግለጫ አውጥቶ ተጠናቆል። en