ሶስቱ የምስራቅ አፍሪካ መሪዎች ስብሰባ እያነጋገረ ነው

ሶስቱ የምስራቅ አፍሪካ መሪዎች ስብሰባ እያነጋገረ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሶስቱ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት  መሪዎች በቅርቡ ዛንዚባር ላይ በቱንጉው ስቴት ሀውስ የግል ውይይት አድርገዋል። 

የታንዛኒያው ፕሬዝዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሀሰን ከኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ እና ከዩጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር አንድቀን የፈጀ ውይይት ማድረጋቸውን ተከትሎ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው። 

የውይይቱ አጀንዳ ዝርዝሮች ይፋ ባይሆኑም፣ የስብሰባውን  ላይ መሪዎቹ የተነሱዋቸው ፎቶዎች የታንዛኒያ ስቴት ሀውስ ለሲትዝን ጋዜጣ  ማጋራቱን ተከትሎ  ነበር ።

ይህ በዛንዚባር ሶስቱ መሪዎች ያደረጉት የአንድ ቀን ቆይታ ከፍተኛ ደረጃ ያለውን ስብሰባ ፍንጭ ሰጥቷል። ብሎል ዘ ሲትዝን በዛሬ እትሙ። en

LEAVE A REPLY