ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ ብሔራዊ የመታወቂያ ፕሮግራም በቀጥዬቹ ሥስት አመታት 90 ሚሊዮን ዜጎችን የዲጅታል መታወቂያ ባለቤት ለማድረግ እየሰራ ነው።
የኢትዮጵያ ዲጂታል መታወቂያ አዋጅ ላይ ዜጎች መታወቂያውን የሚያወጡት በፈቃደኝነት ላይ ተመስረተው እንደሆነ በግልጽ እንደሚያስቀምጥ ጠቅሰው ተቋሙ ዜጎች መታወቂያውን በአስገዳጅነት እንዲያወጡ ማድረግ እንደማይችል የፕሮግራሙ አስተባባሪዎች ተናግረዋል።
ብሔራዊ የመታወቂያ ፕሮግራም አስተባባሪዎች በፕሮግራሙ አማካኝነት 4 ሚሊዮን የሚጠጉ ዜጎች የዲጂታል መታወቂያ አግኝተዋል።
በ2016 በጀት ዓመት መጨረሻ የዲጂታል መታወቂያ ተጠቃሚ ዜጎችን ቁጥር ወደ 10 ሚሊዮን ለማድረስ እየተሰራ ታውቋል። en