የቤቶች ኮርፖሬሽን 980 ቤቶች ፈረሱ

የቤቶች ኮርፖሬሽን 980 ቤቶች ፈረሱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ማክሰኞ መጋቢት 9 ቀን 2016   የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 18ኛ መደበኛ ስብሰባውን  ሲያደርግ አቶ ፈይድ ሸራብ የተባሉ የምክር ቤት አባል እንደገለጹት፣ የኮርፖሬሽኑ ንብረት የነበሩትን 980ቤቶች የከተማ አስተዳደሩ ካፈረሰ በኋላ፣ ተጨማሪ ለመገንባት የሚያስችል ተተኪ መሬት አለመሰጠቱን ገልጸዋል፡፡ (EN ኢትዮጵያ ነገ)

LEAVE A REPLY