የወቅቱን የሃገራችንን ሁኔታ አስመልክቶ ከነጻ-ፕሬስ አባላት የተሰጠ መግለጫ

የወቅቱን የሃገራችንን ሁኔታ አስመልክቶ ከነጻ-ፕሬስ አባላት የተሰጠ መግለጫ

ላለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት የህወሃት መራሹ መንግስት፤ በነጻው ፕሬስ ላይ ሲፈጽም የቆየው አፈና፣ እስር፣ እንግልትና ማሳደድ ሰለባ ሆነን፤ በተለያዩ የአለም ጥጋግ እንደ ጨው ዘር ተበትነን የምንገኝ የኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ አባላት፣ አገዛዙ የህዝባችንን ሁለንተናዊ መብቶች በአፈ ሙዝ ስር ለማዋል ያጸደቀው የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ በእጅጉ አሳስቦናል።

በሰለጠኑት አገሮ ተጠያቂነት እንዲጎለብት፣ የህዝብም ሆነ የግለሰብ መብት በአግባቡ እንዲከበር፣ ኢ-ፍትሃዊነት እንዳይነግስ፣ ሙስናና ሌሎችም የአሰራር ንቅዘቶች እንዳይስፋፉ በማድረግ ለአንድ ሃገር ሰላም፤ ዲሞክራሲና ብልጽግና ፕሬስ የሚጫወተውን ቀጥተኛ ሚና ኖረንበት እያየነው ነው። /ሙሉውን መግለጫ ይህንን ይጫኑ/

LEAVE A REPLY