የፋሲካ የዋዜማ በዓል በተለያዩ ሀይማኖታዊ ተግባራት እየተከበረ ነው

የፋሲካ የዋዜማ በዓል በተለያዩ ሀይማኖታዊ ተግባራት እየተከበረ ነው

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በኢትዮጵያ ባህረ ሀሳብ መሠረት የዘንድሮው የፋሲካ በዓል በመላ ሀገሪቱ እየተከበረ ነው።

በዓለም ዙርያ የሚገኙ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ክርስቲያኖች ኢየሱስ ክርስቶስ ከ2,000 ዓመታት በፊት ከሞት የተነሣበትን የትንሳኤ የዋዜማ በዓል ዛሬ እያከበሩ ነው።

በጥንታዊው የጁሊያን ቀን አቆጣጠር መሠረት በኢትዮጵያ ተዋህዶ፣ በኤርትራና ግብፅ ኮፕቲክ ቤተ ክርስቲያናት በቅዳሴ፣ በፆሎትና ሻማ በማብራት ሌሊቱን ያከብራሉ።

በመላው ዓለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ-ትንሳዔው በሰላም አደረሳችሁ!

LEAVE A REPLY